All
Web Mode
AI Mode
Images
Videos
Shorts
Maps
News
More
Shopping
Flights
Notebook
Report an inappropriate content
Please select one of the options below.
Not Relevant
Offensive
Adult
Child Sexual Abuse
Keyless Anime Adventures Script Pastebin
Walkbot CS2
Plane Crazy Tiger Shark Missile Showcase
Anime Advenntures
Script
Anime Adventures Best AFK Farm
Game Sense Lua CS2
Cute AA
Small
Step 9 Leah Hulgin
AA
Presentation
Baston Walkbot CS
AA
Best Tyalor Drift Setting for Aim Assist
The Finals Razer Recoil
Scripts
Animal Adventures
Script Roblox
AA
Key Assist Reviews UK
The Finals Recoil
Scripts
Blue Lock
Script Roblox
Length
All
Short (less than 5 minutes)
Medium (5-20 minutes)
Long (more than 20 minutes)
Date
All
Past 24 hours
Past week
Past month
Past year
Resolution
All
Lower than 360p
360p or higher
480p or higher
720p or higher
1080p or higher
Source
All
Dailymotion
Vimeo
Metacafe
Hulu
VEVO
Myspace
MTV
CBS
Fox
CNN
MSN
Price
All
Free
Paid
Clear filters
SafeSearch:
Moderate
Strict
Moderate (default)
Off
Filter
Keyless Anime Adventures Script Pastebin
Walkbot CS2
Plane Crazy Tiger Shark Missile Showcase
Anime Advenntures
Script
Anime Adventures Best AFK Farm
Game Sense Lua CS2
Cute AA
Small
Step 9 Leah Hulgin
AA
Presentation
Baston Walkbot CS
AA
Best Tyalor Drift Setting for Aim Assist
The Finals Razer Recoil
Scripts
Animal Adventures
Script Roblox
AA
Key Assist Reviews UK
The Finals Recoil
Scripts
Blue Lock
Script Roblox
1:00
ወደ ላይ ከፍ የሚያደርገን ብቸኛው ዝቅታ… | Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
31.7K views
Apr 17, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
1:19
መፀለይ ማመን መጠበቅ Memhir Girma Wondimu - መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም Memehir Henok Weldemariam Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ Memhir Girma Wondimu Tesfaye Abera | Mihreteab Alemu
7.5K views
9 months ago
Facebook
Mihreteab Alemu
1:39
ሼር በማድረግ ላልሰሙ አሰሙ | Memehir Girma Wondimu ካስተማሩት
85.6K views
Dec 15, 2024
Facebook
Memehir Girma Wondimu ካስተማሩት
2:00
Ewnetegna Wedaj Part 2 | እውነተኛ ወዳጅ |Yohannes Girma Cover Lyrics #mezmur #protestantsong
165 views
2 days ago
YouTube
ና ጌታ ሆይ
1:41
የምቀኛ የመቶ ብር ድግምት እና የአመቺሳ ጣጣ ( ለሰይጣን ማስታቀፍ ) እስከ ልጆቹ ያደረሰበት ጉዳት ሙሉውን YouTube ላይ ይመልከቱ https://youtu.be/kaKq0FzLB3M?si=JZRpNsRCbW7ss9F4 #Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! የእግዚአብሔር ቅዱስ ዓይን አንድን ሰው እንደ ሙሉ ሕዝብ፥ ሙሉውን ሕዝብ ደግሞ እንደ አንድ ሰው ያያል፡፡ "የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" የሚለው የምሕረት ቃል በደም የሰከሩትን አይሁዳውያንንና ሮማዊ ወታደሮችን ብቻ ሳይሆን ሁላችን ሳናውቅ የምንበድለውን ሰዎች ሁሉ እየጋረደ የሚታገሠው ለዚህ እንደሆነ ያስተውሏል፡፡ እንዲሁ የአንድ ነፍሰ ወደ እግዚአብሔር አሳብ መመለስ እንደ ሙሉው የሰው ዘር መዳን ሠራዊተ መላእክትን ያ
18.8K views
9 months ago
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
2:26
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችኊ! ************************************************ (ታኅሣሥ 19 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ፥ኢትዮጵያ) የሊቀ መላዕክት የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በደብሬ በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት አክብረን ተባርከን ዋልን። #የአሸናፊና የኃይል መልአክ #ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ። ከፍጹም ጥፋት እድን ዘንድ ክንፍህን ጋርድልኝ። #ወደ_ድንግል የተላክ #ገብርኤል_ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። የደስታ ምስራች ተናጋ ሆይ፤ ሰላም ላንተ ይሁን። ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። የደስታ አብሳሪ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። የአካላዊ ቃልን የመጸነስ ብሥራት በማሕፀን ማርያም ላሳደርክ ሰላም ላንተ ይሁን። ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው
100.6K views
Dec 28, 2024
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
2:04
አብዛኛው ቤተሰብ ልጆቹን በእግዚአብሔር ፍቅር እያነጸ አላሳደግም፡፡ መንፈሳዊ ምግባሮችንም እንደ ውዴታ ግዴታ አድርጎ ሲተገብራቸው የሚገኘው በጥሩው ሥጋዊ ምክንያት ላይ ለበዓላት፤ በመጥፎው ሥጋዊ ምክንያት ደግሞ ችግር ሲመጣ፣ መፍትሔ ሲጠፋና አቅም ሲያጥር ነው፡፡ በዚህ የአኗኗር ሁኔታ ላይ ዕድገታቸውን አሳልፈው የመጡት ልጆች፤ እግዚአብሔር በባሕሪዩ ፍቅር እንደሆነ ሳይገነዘቡ ይቆዩና፤ እነርሱም እንደ ወላጆቻቸው የእምነት ሕይወት ማለት የነፍስ ማንነት አንድ አካል ሳይሆን በሰሞን ምክንያቶች መካከል የሚ'ኖር የጊዜ ስሌት ያደርጉታል፡፡ ይሄ ለዘመናት ተንከባሎ የመጣ የቤተሰብ ልማድ፤ ዲያቢሎስ ፍቅር የሚያስገኘውን የእምነት ኃይል ልጆች እንዳያስተውሉ ካለማወቅ ጀርባ ተደበቆ አለማወቅን እንዲያበለጽግ ምሽግ አበጀለት፡፡ መልካም ሰንበተ ክርስቲያን | Memehir Hailemelekot Girma
20.2K views
Jul 6, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
1:31
⋕ "ብዙ ነገር አለኝ ማለት ያሳፍራል። አለኝ ብለኸው የማያሳፍርህ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ወዳጆች እንደ ጉም፥ ገንዘብም እንደ በረዶ ነው። ዓለምም የነፋስ ሠረገላ ናት። እንዴት እንደ መጣች ወዴት እንደ ሄደች አትታወቀም። እግዚአብሔር ግን ጊዜ የማይለውጠው፥ ሌባ የማይሠርቀው፥ ዝገት የማያገኘው ገንዘብህ ነው። የምትጠብቀው እንጂ የሚጠብቅህ ገንዘብ በዓለም ላይ የለም። የሚጠብቅህ ገንዘብ እግዚአብሔር ነው።" እግዚአብሔር አለኝ እሺ። መልካም እለተ ሰንበት! | Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
8.6K views
Jun 29, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
2:04
# መምህር ተስፋዬ አበራ #Memehir Girma Wondimu ትውልድ ይዳን ስለ subscribe share በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉ#video
5.6K views
5 months ago
YouTube
፠ Memhr grma wondimu ፠ 2|2 ፠ ንቁ ፠
6:17
🌻🌻ዋዜማ ደስ ይለኛል! መስከረም ሲጠባ፣ እንደ አደይ አበባ ፈክተው ሰዎች በአዲስ ተስፋ ቀጣዩን ዓመት ለመቀበል ሽርጉድ ሲሉ፣ ያልሰሩ ሊሰሩ፣ ያላገቡ ሊያገቡ፣ የተማሩ ሊመረቁ፣ ያልታጩ ሊታጩ፣ ሰዎች አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር የሚያቅዷቸው ናቸው። ደግሞ በዚህ የገበያው ግርግሩ እናቶች አባቶች ደፋ ቀና ሲሉ፣ ዶሮውን ሲገዙ፣ ዳቦውን ሲደፉ፣ ልጃገረዶች በተልባ ውሃ ፀጉራቸውን ሲታጠብ፣ ጎረምሶች ሲከመከሙ፣ ህፃናት ለጠዋት ሚያዞሩትን ስዕል ፤ ላይ ሲጠበቡ ፤ ሲዘምሩ ..... ብቻ ብዙ ብዙ ዋዜማው ደስ ይላል!! እግዚአብሔር ይመስገን!እንኳን አደረሰን! 🌻🌻 | Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
28.9K views
Sep 8, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
2:04
ከአሜሪካ ካናዳ ቶሮንቶ እስከ ኢትዮጵያ የ 23ዓመት ኑሮ በቅናት በዶሮ ግብር የተመተተ ቤተሰቧን የጨረሰ መተት ሙሉውን YouTube ላይ ይመልከቱ https://youtu.be/Fe8hEuatLnc?si=90T8G70Bm3rN2LmB #Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! እስከዛሬ በመጣንበት የሕይወት ምዕራፎች ውስጥ በተጓዝነው ጉዞ መነሻና መካከል ላይ ኑሮአችን ምን ይመስላል? የእኛና የቤተሰብ ዘመድ አዝማዶቻችን ጤና የተጠበቀ ነው? ሰላማችን የጸና ነው? በረከታችን እያደገ የሚሄድ ነው? ጊዜያችን ትርፋማ ነው? ሥራችን ውጤታማ ነው? ትምህርታችን ፍሬያማ ነው? ትዳራችን በጸጋና በደስታ የተሞላ ነው? ቤታችን በፍጹም ሰላምና እፎይታ የተጎበኘ ነው? ከቤተሰቦቻችን፣ ከዘመዶቻችን፣ ከትዳር አጋ
26.5K views
9 months ago
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
0:54
ቅዱስ ገብርኤል የገባበት ታሪክ ሁሉ አይበላሽም! የኔ የብስራት መልአክ 🕊️🤎 ልመርቃችሁ፤ ተሸንፈው በማይገቡ እጆቹ ድልን ቅዱስ ገብርኤል ያብስራችሁ! ሳይታገሉ በሚጥሉ እጆቹ ቅዱስ ገብርኤል ኩራት ይሁናችሁ! በማያዳሉ እጆቹ ቅዱስ ገብርኤል ጓዳችሁን ይሙላላችሁ! ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፣ ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣን በንፍር ውኃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው፣ እኛ አገልጋዮችህም የጥፋት ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን፣ በክፉ ሰዎች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን፣ ለእውነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥን አድርገን፤ የሰይጣንን ፈተና የምናልፍበት እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነብዩ ዳንኤል አስተምረን። | Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
9.7K views
10 months ago
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
0:14
እግዚአብሔር ሥርዓት ሰርቶ የተከለባቸውና በእነርሱ ማንነት እስከ መጨረሻው ጊዜ ድረስ ፍሬ እያፈራ የሚገለጥባቸው ሰዎች በየዘመናቱ አሉት፡፡ ለምሳሌ ከእነርሱ አንዱ ዝነኛው ሄኖክ ነው፤ የቀለማት፣ የሥነ ሕዋ፣ የነገረ መናፍስት፣ .. በጥቅሉ የሥነ ፍጥረት ባሕርያትን ምስጢር ለመግለጥ የተሾመ ጸጋ በስብእናው ተስሎበት ለዘላለም በእርሱ መንፈስ በኩል ሲያፈራ ይኖራል፡፡ በሌላ አባባል እነዚህ የዘረዘርናቸው ርእሶች እስከ ምጽአት ዘመን ድረስ በሄኖክ ዕቃ ቤትነት ተይዘው የሚገኙ ሀብቶች ሆነው ይቀጥላሉ፤ ወይም ስለነዚህ ነገሮች መገለጥ እያገኘ የሚሄድ ሰው በሄኖክ መንፈስ የሚመራ ሰው ነው ለማለት እንችላለን፡፡ ሌሎችም እንዲሁ አሉ፡፡ ኤልያስ እስከ ፍጻሜ ዘመን ለሚነሱ ነብያት ሃይልና ግምጃ ቤት ነው፡፡ ሕዝቅኤል የቤተ መቅደሱ መገለጥ አለው፡፡ መልከ ጼዴቅ በክህነቱ መክሊት በኩል እስከ መጨረሻው
592.5K views
Feb 4, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
1:07
የቤትዋ በር ላይ የተደገመ የሰላቢ መንፈስ የዘመናችን የጥልቁ መንፈስ ሴራ ሙሉውን YouTube ላይ ይመልከቱ https://youtu.be/S_KQXLAa6YU?si=thmxxxfrlNkd5Qqj #Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! እግዚአብሔር ሥርዓት ሰርቶ የተከለባቸውና በእነርሱ ማንነት እስከ መጨረሻው ጊዜ ድረስ ፍሬ እያፈራ የሚገለጥባቸው ሰዎች በየዘመናቱ አሉት፡፡ ለምሳሌ ከእነርሱ አንዱ ዝነኛው ሄኖክ ነው፤ የቀለማት፣ የሥነ ሕዋ፣ የነገረ መናፍስት፣ .. በጥቅሉ የሥነ ፍጥረት ባሕርያትን ምስጢር ለመግለጥ የተሾመ ጸጋ በስብእናው ተስሎበት ለዘላለም በእርሱ መንፈስ በኩል ሲያፈራ ይኖራል፡፡ በሌላ አባባል እነዚህ የዘረዘርናቸው ርእሶች እስከ ምጽአት ዘመን ድረስ በሄኖክ ዕቃ ቤትነት
15.6K views
9 months ago
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
0:26
' ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አገልጋይ ከሆንን አንስቶ ሞተናል! የዓለም ጥራጊና ፥ ጉድፍ መጣያ ሆነናል ።እንደ ጥራጊ ወደ ደጅ እንገፋለን ፥ እንደ ጉድፍ መጣያም ክፉ ስም እንቀበላለን ፥ ብዙ ዱዳዎች ቋንቋ ይለማመዱብናል ፣አፍ ያልፈቱ እኛን በመስደብ አፍ ይፈቱብናል ፥ እራሳቸዉን በማይገዙ ሰዎች ኃጢአተኞች እና ወንጀለኞች ተብለን እንከሰሳለን።ሞተናልና! ስድብ እና ነቀፋን ፥ ስደት እና መከራን አንሳቀቅም ለአንተ መስቀል ያሸከመች ዓለም ለእኛ ካባ አትደርብልንምና የጸናኸዉን አንተን አይተን እንድንጸና መንፈስህን ላክልን።ክብር ይግባውና እግዚአብሔር ከጸጋ የሚገኘውን ደስታ ከመከራ ጋራ፣ ከመከራ የሚገኘውን ኀዘን ከጸጋ ጋራ አንድ አድርጎታል፡፡' | Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
28.8K views
Feb 15, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
0:30
እግዚአብሔር ሥርዓት ሰርቶ የተከለባቸውና በእነርሱ ማንነት እስከ መጨረሻው ጊዜ ድረስ ፍሬ እያፈራ የሚገለጥባቸው ሰዎች በየዘመናቱ አሉት፡፡ ለምሳሌ ከእነርሱ አንዱ ዝነኛው ሄኖክ ነው፤ የቀለማት፣ የሥነ ሕዋ፣ የነገረ መናፍስት፣ .. በጥቅሉ የሥነ ፍጥረት ባሕርያትን ምስጢር ለመግለጥ የተሾመ ጸጋ በስብእናው ተስሎበት ለዘላለም በእርሱ መንፈስ በኩል ሲያፈራ ይኖራል፡፡ በሌላ አባባል እነዚህ የዘረዘርናቸው ርእሶች እስከ ምጽአት ዘመን ድረስ በሄኖክ ዕቃ ቤትነት ተይዘው የሚገኙ ሀብቶች ሆነው ይቀጥላሉ፤ ወይም ስለነዚህ ነገሮች መገለጥ እያገኘ የሚሄድ ሰው በሄኖክ መንፈስ የሚመራ ሰው ነው ለማለት እንችላለን፡፡ ሌሎችም እንዲሁ አሉ፡፡ ኤልያስ እስከ ፍጻሜ ዘመን ለሚነሱ ነብያት ሃይልና ግምጃ ቤት ነው፡፡ ሕዝቅኤል የቤተ መቅደሱ መገለጥ አለው፡፡ መልከ ጼዴቅ በክህነቱ መክሊት በኩል እስከ መጨረሻው
68.4K views
Oct 21, 2025
Facebook
Memehir Hailemelekot Girma Wondimu መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት …
3:12
Part 2 | Naol Girma
201.2K views
10 months ago
Facebook
Naol Girma
0:35
Afraid of Mistakes? Speak English Anyway
1 views
2 days ago
YouTube
ፊሊ recap | fili recap
See more
More like this
Feedback