ዲሞክራቶቹ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ትዳር ንፋስ ገብቶታል የሚሉ አስተያየቶች በስፋት እየተሰራጩ ይገኛል። ይህ ዜና በስፋት መወራት የጀመረው ደግሞ የቀድሞ ቀዳማዊ ...
ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ባለጸጎች እና ጥቂት ሀያላን በመንግስት ስልጣን ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ እየጨመረ መምጣት ለአሜሪካ ዴሞክራሲ ስጋት መደቀኑን ተናገሩ፡፡ ፕሬዝዳንቱ የአስርት ...
ይሁንና እስካሁን ሞትን ማምለጥ የሚያስችሉ ፈጠራዎችን መስራት ያልተቻለ ሲሆን ቱሞሮ ባዮ የተሰኘ ኩባንያ ግን ባልተሞከረውን መንገድ እየሄደ ይገኛል። ይህ ኩባንያ አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል በሚል ...
በምዕራብ ቻይና ቲቤት ባለፈው ሳምንት በሬክተር ስኬል 6.8 የተመዘገበ ርዕደ መሬት መከሰቱን ተከትሎ በስፍራው የሚገኙ 5 የውሀ ሀይል ማመንጫ ግድቦች ላይ የመሰንጠቅ አደጋ መከሰቱ ተነግሯል፡፡ ...
የፓሊሳድስ እሳት ፤ ከሶስት ዋና ዋና የሰደድ እሳቶች ትልቁ ሲሆን፤ 9 ሺህ 596 ሄክታር አቃጥሏል፤ አሁን ላይ 21 በመቶውን መቆጣጠርም ተችሏል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱ የጌቲ ሴንተር ሙዚየም ...
ሬውተርስ ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ሶስት ምንጮች ጠቅሶ እንዳስነበበው፥ አልቡርሃን ማዕቀቡ የሚጣልባቸው የሚመሩት ጦር በንጹሃን ላይ ጥቃት ማድረሱና በሲቪል መሰረተልማቶች ላይ ጥቃት ፈጽሟል ...
የኢራን አብዮታዊ ዘብም "የተኩስ አቁም ስምምነቱ እና የጦርነቱ መቆም ለፍልስጤማያን ትልቅ ድል ለእስራኤል ደግሞ መራራ ሽንፈት ነው" የሚል መግለጫን አውጥቷል። ቴህራን ድጋፍ የምታደርግለውት የየመኑ ...
ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃን ሲይዙ በአለም 52ተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ በአፍሪካ 5ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ በአንጻሩ በ2025 ደካማ ወታደራዊ አቅም ...
አን የተሰኘችው ዲዛይነር ከታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ ጋር ለአንድ አመት ተኩል ያህል የፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንዳለች ብታምንም ግንኙነቷ ከትክክለኛው ብራድፒት ጋር ሳይሆን "ኤአይ ብራድ ፒት" ጋር ...
ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው ካነሷቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት፣ በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስላሉ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ፣ ኢትዮጵያ ከተመራጩ የአሜሪካ ...
የእስራኤል ካቢኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን በዛሬው እለት የሚያጸድቀው ከሆነ ከእሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። በረቂቅ ሰነዱ ላይ እስራኤል ማሻሻያ ካላደረገች በስተቀር በሶስት ምዕራፍ የተከፋፈለው ...
በቸንገዱ ኤርፖርት የታየው የውጊያ አውሮፕላን የብዙዎችን ትኩረት ስቧል፡፡ ጄ-36 የጠሰኘው የውጊያ አውሮፕላን ሶት ሞተሮች ተገጥመውለት ታይተዋል፡፡ በዓለም ...